ለታካሚ ለአስታማሚና ስታፍ የማስፈጠር መርሐ ግብር
By Sahle relation

መጋቢት 20/ 2017ዓም
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በህክምና ላይ ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን እና ቤተሰቦቻችን የህክምና አገልግሎታቸውን ጨርሰው እስኪወጡ በህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ከጎናቹ ነን የሚል መልእክት ለማስተላለፍ ለታካሚ ለአስታማሚና ስታፍ የማስፈጠር መርሐ ግብር በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ ::
