የደም ልገሳ ፕሮግራምBy Sahle relationJul 4, Friሰኔ 26/2017 ዓ.ም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ‹‹በሚተካ ደም የማይተካውን የሰውን ልጅ ህይወት ይታደጉ›› በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሔደ፡፡ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል