ተመርጠው የቀረቡ

እባክዎን ይታገሱ...

አዳዲስ

እባክዎን ይታገሱ...

ሆስፒታላችን የሚያቀርባቸውን በርካታ አገልግሎቶች ይወቁ!..

Hospital compoundDoctor attending to patient
Doctor attending to patient

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በ172 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኝ ሆስፒታል ሲሆን ጥራቱን የጠበቀ እና ተገልጋይን ማዕከል ያደረገ የጤና ማበልፀግ የበሽታ መከላከልና የህክምና አገልግሎት ለተገልጋይ ህብረተሰብ የመስጠት ተልዕኮ ይዞ ሃምሌ 20/ 2011 ዓ.ም በበርካታ የህክምና ዘርፎች አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ዘመኑ የደረሰባቸውን የህክምና ቴክኖሎጂዎችን በማካተት የአገልግሎት አድማሱን ከጊዜ ወደ ጊዜ በማስፋፋት ላይ ይገኛል።

በዚህም በዙሪያው ለሚገኙ ከአራት ሚሊየን በላይ ህዝቦች የህክምና ስቃይን፣ አካል ጉዳተኝነትንና ሞትን በመቀነስ ጤናማ አምራች የበለፀገ ዜጋን መፍጠርና ብቃት ያለው የጤና ባለሙያ በማፍራት ጉልህ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ነው።

ስለ እኛ..

ለእንክብካቤ እና ለልህቀት ያለን ቁርጠኝነት

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጤና እክብካቤ ተቋም በላይ ነው። እኛ ለታካሚዎቻችን ልዩ የሕክምና አገልግሎቶችን በርህራሄ ለመስጠት ለማህበረሰቡ የተሰጠን ነን። ከፍተኛ ችሎታ ባላቸው የጤና ባለሙያዎች ቡድን ፣ ዘመናዊ የህክምና መርጃዎች በመጠቀም እና ተከታታይ ማሻሻያዎችን በማድረግ የህክምና አገልግሎቱን የላቀ ደረጃ ለማድረስ በቁርጠኝነት እንተጋለንም።

እያንዳንዱ ሰራተኛ የጤና ባለሙያ ፣ የአስተዳደር እና የድጋፍ ሰጭ ሰራተኞቻችን ሁሉን አቀፍ እና ታካሚን ያማከለ እንክብካቤ ለመስጠት በተልዕኳችን አንድ በመሆን በትብብር በህክምና ፣ በመማር ማስተማር እና በምርምር ላይ በማተኮር አገልግሎታችንን የምናሳድግበት እና በታካሚዎቻችን ህይወት ላይ በጎ ተጽእኖ የምናሳድርባቸው አዳዲስ መንገዶችን በየጊዜው እንፈልጋለን።

Proud nurse

What our customers say...

እባክዎን ይታገሱ...

contact us

ያናግሩን

ሃሳብዎን ቢሰጡን ደስ ይለናል!