የ3ተኛ ባች የህክምና ተማሪዎች በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመጨረሻ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን አቀረቡ፡፡
By Sahle relation
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ3ኛ ባች (3d Batch) የህክምና ተማሪዎች በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመጨረሻ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን አቀረቡ፡፡
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ካሁን በፊት ሁለት ባች የህክምና ተማሪዎችን ማስመረቁ ይታወቃል ፤ እነዚህ የ3ኛ ባች (3d Batch) ተማሪዎች ካለፉት ባቾች ለየት የሚያደርጋቸው የመውጫ ፈተና(Exit Exam) መውሰዳቸው እና ከተፈተኑት የመውጫ ፈተና(Exit Exam) 95% በማሳካት በአመርቂ ውጤት ማለፍ መቻላቸውን ለየት ያደርጋቸዋል፡፡ ታህሳስ 01/2017 ዓ.ም
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል