ተከታታይ እና የሙያ ማሻሻያ (CPD) ማዕከል
የጤና መረጃ አያያዝን ማሻሻልና ማዘመን (Health information system) ላይ መሰረት ያደረገ የ ICD 11 ስልጠን በስኬት ተጠናቀቀ፡፡
By Sahle relation
የፋርማሲ አገልግሎት
በሆስፒታሉ ከሚሰጡ አገልግሎቶች መካከልም የፋርማሲ አገልግሎት አንዱ ሲሆን ሆስፒታሉ የተገልጋይን እርካታ ለማሳደግ ሲል ተጨማሪ መድሃኒት ቤት ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ጥቂት አመታትን አስቆጥሯል፡፡
By Sahle relation
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮመፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ዘመቻ አካሄደ
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮመፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ዘመቻ አካሄደ
By Sahle relation
የአመራርነት (Leader ship) ስልጠና ሰጠ፡፡
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሴቶችና ህፃናት አካቶ ትግበራ ስራ ክፍል አስተባባሪነት የአመራርነት (Leader ship) ስልጠና ሰጠ፡፡
By Sahle relation
በኢንዶስኮፒ ማሽን የሚሰጥ የምርመራ እና የህክምና አገልግሎት
ከሳምንታት በፊት የኢንዶስኮፒ ምንነት እና አገልግሎት በተመለከተ ግንዛቤ መስጠታችን ይታወቃል፤ኢንዶስኮፒ(Endoscopy) ማሽን ማለት ቀጭን ተጣጣፊ ጫፉ ላይ ካሜራ እና መብራት ያለው ጉሮሮ፣ጨጓራ እና የላይኛው የአንጀት ክፍል ላይ ምርመራና ህክምና ለመስጠት የሚያገለግል የህክምና ማሽን ነው፡፡
By Sahle relation
ለግቢ ጥበቃ ሰራተኞች ለ2 ቀናት ሲሰጥ የነበረው የእውቀት፣የክህሎትእና የአመለካከት ለውጥ ማምጣት የሚያስችል ስልጠና በስኬት አጠናቀቀ፡፡
የስልጠናው ዋና ዓላማ በተቋሙ ውስጥ ለሚሰሩ የጥበቃ ሰራተኞች በተሰማሩበት የስራ መስክ ላይ በትኩረት እና በትጋት ሃላፊነታቸውን በመወጣት መስራት እንዲችሉ የሚያግዛቸው ስልጠና መሆኑን በዕለቱ ስልጠናውን የሰጡት የሆስፒታሉ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ተስፋዬ ደንድር ገልፀዋል፡፡
By Sahle relation
ሰኔ 18/2016 ዓ.ም የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሄደ
ሆስፒታሉ ለማህበረሰቡ ከሚሰጠው የጤና አገልግሎት በተጨማሪ ሆስፒታሉ ፅዱ እና ማራኪ ለማድረግ ለምግብነት የሚውሉ ፍራፍሬዎችን፣ለጥላ የሚሆኑ ዘፎችን፣ለአጥር እና ግቢ ለማስዋብ የሚያገለግሉ ችግኞች ተተክለዋል
By Sahle relation
A host of services our hospital provides!..
Wolkite University Specialized Hospital is located in the Central Ethiopia region, 172 kilometers southwest of Addis Ababa. Established on June, 2019, the hospital is dedicated to providing high-quality, patient-centered healthcare services, including disease prevention and health promotion.
It offers a wide range of medical services and continually expands its service scope by incorporating the latest medical technologies. Through these efforts, the hospital aims to reduce the burden of illness, disability, and mortality among the more than four million people in the catchment area, thereby contributing to the creation of a healthy, productive, and prosperous citizen.
The hospital also plays a significant role in training qualified healthcare professionals.
Who We Are..
Our Commitment to Care and Excellence
At Wolkite University Specialized Hospital, we are more than just a healthcare institution; we are a community committed to providing exceptional medical services and compassionate care. With a team of highly skilled healthcare professionals, state-of-the-art facilities, and a focus on continuous improvement, we strive to uphold the highest standards of medical excellence.
Every member of our team, from doctors and nurses to support staff, is united in our mission to deliver comprehensive, patient-centered care. Through collaboration, education, and research, we continuously seek innovative ways to enhance our services and positively impact the lives of our patients.