ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል እና ማህበረሰብ የላቀ ምስጋና

By Sahle relation

ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል እና ማህበረሰብ የላቀ ምስጋና

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ዛሬ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

ሆስፒታሉ ለማህበረሰቡ ከሚሰጠው የጤና አገልግሎት በተጨማሪ ሆስፒታሉ ፅዱ እና ማራኪ ለማድረግ ለምግብነት የሚውሉ ፍራፍሬዎችን፣ለጥላ የሚሆኑ ዘፎችን፣ለአጥር እና ግቢ ለማስዋብ የሚያገለግሉ ችግኞች ተተክለዋል፡፡

በችግኝ ተከላው የሆስፒታሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የጤና ባለሙያዎች እና አስተዳደር ሰራተኞች፣የጉብር ከተማ የንግግድ ባንክ ማናጀሮችና ሰራተኞች፣የኤደን ውሃ አመራሮች እና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡

በፕሮግራሙ ለተሳተፉ ሁሉ ሆስፒታሉ ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል!!!

Search articles

Recent articles

    Loading...