የእውቅና ሰርተፊኬት

By Sahle relation

የእውቅና ሰርተፊኬት

ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያላችሁ!!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በ2017 ዓ.ም በተደረገው የላቦራቶሪ ጥራት (accreditation, SLIPTA, LQMS) ምዘና ተገምግሞ ስኬታማ ውጤት በማስመዝገቡ የእውቅና ሰርተፊኬት ተሰጠው፡፡

ሆስፒታሉ ለማህበረሰቡ በሚሰጠው ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው የምርመራ አገልግሎት(SLIPTA) ላይ ተገምግሞ ስኬታማ አፈፃፀም በማሳየቱ እውቅና የተሰጠው ሲሆን፣ ይህ ያስመዘገበው ትልቅ ስኬት በቀጣይ ተጨማሪ ስራዎችን በመስራት ደረጃቸውን ከጠበቁ አለም አቀፍ ላቦራቶሪዎች ጋር ለመወዳደር እና ለመነሳሳት የሚያስችለው መሆኑንም ተጠቁሟል፡፡

 

Search articles

Recent articles

    Loading...