ለመምህራን እና ለተመራቂ ሀኪሞች እንኳን ደስ ያላችሁ

By Sahle relation

ለመምህራን እና ለተመራቂ ሀኪሞች እንኳን ደስ ያላችሁ

እንኳን ደስ ያላችሁ፤ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለመጀመርያ ጊዜ እስፔሻሊስት ሀኪሞችን በውስጥ ደዌ (Internal Medicine) ትምህርት ክፍል 6 እና በህፃናት (Pediatrics) ትምህርት ክፍል 5 ተፈታኞች ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በመጡ ልምድ ባላቸው ሀኪሞች ተፈትነው በአመርቂ ውጤት አጠናቀዋል።  ለመምህራን እና ለተመራቂ ሀኪሞች እንኳን ደስ ያላችሁ። በቅርብ ቀናት የቀዶ ህክምና እና የማህፀንና ፅንስ ረዚደንት ሀኪሞች የምናስመርቅ ይሆናል።

Search articles

Recent articles

    Loading...