ለውስጥ ደዌ (Internal Medicine) እና ለህፃናት ሕክምና (Pediatrics) ስፔሻሊቲ ሃኪሞች የተግባር ፈተና በዛሬው ዕለት እየተሰጠ ይገኛል።
By Sahle relation
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመጨረሻ ዓመት ለውስጥ ደዌ (Internal Medicine) እና ለህፃናት ሕክምና (Pediatrics) ስፔሻሊቲ ሃኪሞች የተግባር ፈተና በዛሬው ዕለት እየተሰጠ ይገኛል።
ለፈተናው የተቀመጡ ሪሲደንስ ሃኪሞቻችን ሁሉ መልካም ውጤት እንመኛለን።
