እንኳን ለ1447ኛ ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

By Sahle relation

እንኳን ለ1447ኛ ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

መጋቢት 10/2018 ዓ.ም

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉም የሰላም፣ የጤና፣የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

 ዒድ ሙባረክ!

Search articles

Recent articles

    Loading...