‹‹50ኛ ዓመት የሴቶች ድምፅ ለእኩልነት እና ለበለፀገች ኢትዮጵያ››
By Sahle relation

‹‹50ኛ ዓመት የሴቶች ድምፅ ለእኩልነት እና ለበለፀገች ኢትዮጵያ›› በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሃገር አቀፍ ለ50ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በድምቀት ተከበረ፡፡
በእለቱም ወደ ሆስፒታሉ ለመጡ ታካሚዎች የሴቶች እኩልነትና መብት ማረጋገጥ እንዲሁም በሁሉም ዘርፍ ሴቶችን ማበረታታት የማህበረሰቡ እና የተቋማት ትልቅ ሀላፊነት መሆኑን የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጠ፡፡
