"Basic ICU Care" ስልጠና
By Sahle relation

ሆስፒታሉ ከአፍሪካን ሄልዝ ኮላቦሬቲቭ- አዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ-ከወልቂጤ ዪኒቨርስቲ ፕሮጀክት ጋር በጋራ በመሆን የተዘጋጀውና ለ10 ቀናት የሚቆየዉ የተግባር እና የንድፈ ሃሳብ ስልጠና በዋናነት፦
- የጤና ባለሙያዎችን የፅኑ ህሙማን አያያዝ እውቀት እና ክህሎት ለማሳደግ፣
- በሆስፒታሉ የሚሰጠውን የፅኑ ህሙማን ህክምና አገልግሎት ጥራት ይበልጥ ለማሻሻል እና
-ዘመናዊ የህክምና መመሪያዎችን (Protocols) ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ሲሆን፣ በዚህም በሆስፒታላችን የሚሰጠውን የፅኑ ህሙማን ክትትል አገልግሎት ወደ ላቀ ደረጃ ማሻጋገር ነው።
