ተከታታይ እና የሙያ ማሻሻያ (CPD) ማዕከል

By Sahle relation

ተከታታይ እና የሙያ ማሻሻያ (CPD) ማዕከል

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በተከታታይ እና የሙያ ማሻሻያ (CPD) ማዕከል አስተባባሪነት በተለያዩ ስራ ክፍል ውስጥ ለሚሰሩ የስራ ክፍል ተጠሪዎች ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የጤና መረጃ አያያዝን ማሻሻልና ማዘመን (Health information system) ላይ መሰረት ያደረገ የ ICD 11 ስልጠን በስኬት ተጠናቀቀ፡፡

Search articles

Recent articles

    Loading...