የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

By Sahle relation

የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት

የሆስፒታሉ ዋና ስራስኪያጅ ዶክተር ፍቅረፅዮን ደገሙ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማሰተላለፍ ፕሮግራሙን አስጀምረዋል፡፡ ሆስፒታሉ የ2018 በጀት ዓመት የ3ኛ ሩብ ዓመት (የ9 ወር) ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በሆስፒታሉ እቅድ እና በጀት ዝግጅት፣ክትትልና ግምገማ ስራ ክፍል የቀረበ ሲሆን በመቀጠልም በቺፍ ኤክስክዩቲቭ ዳይሬክተር መሪነት በቀረበው ሪፖርት ዙርያ ከተሳታፊዎች የቀረቡ ሃሳብ አስተያየት ላይ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጎ በተነሱ ጥያቄዎች በማኔጅመንት አካላት እና በሚመለከታቸው የስራ ክፍል ሃላፊዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል፡፡

በመጨረሻም የማኔጅመንት ካውንስል አባላቱ በቀጣይ  ጠንካራ ጎናችንን በማስቀጠል እና ክፍተቶቻችንን በማረም በጋራ ሆነን በትጋት እና በትኩረት መስራት ይኖርብናል በማለት ውይይቱ ተጠናቋል፡፡

Search articles

Recent articles

    Loading...