የአመራርነት (Leader ship) ስልጠና ሰጠ፡፡
By Sahle relation
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሴቶችና ህፃናት አካቶ ትግበራ ስራ ክፍል አስተባባሪነት የአመራርነት (Leader ship) ስልጠና ሰጠ፡፡
የሆስፒታሉ ሴቶችና ህፃናት ስራ ክፍል በተለያዩ ስራ ክፍሎች ውስጥ በአስተባባሪነት ለሚሰሩ ሴት የጤና ባለሙዎች፣አስተዳደር ሰራተኞች እና ለረዥም ጊዜ ተቋሙን ያገለገሉ እና እያገለገሉ ላሉ ሴት ሰራተኞች ቀጣይ በሚኖራቸው የስራ ዘመን በቅንነት እና በታታሪነት መስራት የሚያስችላቸውን ለሁለት ቀናት የቆየ የአመራርነት (Leader ship) ስልጠና ሰጠ፡፡