የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት

By Sahle relation

የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ልኡካን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አመራሮች ጋር የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት መረጃን መሰረት ያደረገ የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ የመነሻ ምዘና እና ድጋፍ ክትትል አስመልክቶ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመክፈቻ ውይይት አደረጉ፡፡

Search articles

Recent articles

    Loading...