የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮመፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ዘመቻ አካሄደ
By Sahle relation
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮመፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ዘመቻ አካሄደ፡፡
ሆስፒታሉ ሰኔ አንድ እና ሁለት ባደረገው የደም ልገሳ ዘመቻ ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 120 ዩኒት ደም መሰብሰብ ችሏል፡፡
በእለቱም በተደረገው ልዩ የደም ልገሳ ዘመቻ ሆስፒታሉ ተማሪዎችን አመስግኖአል፡፡