የፋሲጋን በዓል ምክንያት በማድረግ

By Sahle relation

የፋሲጋን በዓል ምክንያት በማድረግ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የፋሲጋን በዓል ምክንያት በማድረግ በሆስፒታሉ ተኝተው የሚታከሙ ህሙማን፣ የህሙማን አስታማሚዎች እና ባለሙያዎች በዓሉን በጋራ አክብረዋል፡፡

Search articles

Recent articles

    Loading...